በ ዚች አለማችን በ ስራ ራስን መወጠር የሚያኮራ ሆ ኗል:: የ ኑሮ ሩጫ ሲበዛ ፣ የለንበትን ያንዳፍታውን ጊዜ ለማጣጣም ጊዜ ያጥረናል:: አንዳፍታን የማጣጣም ችሎታች ን ፣አራሳችንን አከባቢ ያችን ዉስጥ አሰርፅን ማጣጣም መቻላችን, አድሜ ልክ ለሚደርስ ደስተኛነት መሰረት ነው::
ዘራፍ ብለው ይህዬን ጥሪ ተቀብለው ከጀመሩ ሰዎች ፣ ፯፩ % (71) % የሚሆኑት በጊዜ አጥረት ሰበብ አቁመውታል:: :: አኚህ ሰዎች ድስተኛ ለመሆን ጊዜ አጥተዋል:: አንተስ? አንቺስ?
በ የቀኑ ደስ ያሰኘሀን ፎቶ ላክ!
ያስደሰተህ ከ ጎደኛህ ጋር ሻይ ቤት የበላሐው የሚጥም ኬክ ሊሆን የችላል ፤ ወይንም ደሞህ ከ ውጪ እቤትህ ስትገባ የተሰማህ አፎይታ ፤ወይንም ለማታቀው ሰው የዋልከው ውለታም ይሆናል::
የ #100happydays ጥሪ ላንተው/ላንቺው ነው::
ከሁሉ ደስተኛ ማነው የሚል ዉድድር አይደለም :: ወይም አንድናነጅብበትም አይደለም:: ለሌላ ሰው ለማስደሰት ወይንም ለማስቀናት ከሞከርክ ጥሪውን ሳትጀመር ተሸንፈሃል ማለት ነው:: ለማታለል ከሞከርክም አንድ ሁ ተሸንፈሃል ማለት ነው::
ጥሪውን ለመጀመር >አዚህ< ተመዝገብ ፤ከዛም ይሚመችህን ፕላትፎርም ተጠቅመህ ፎቶዎችን አቅርብ:: ምን ያህል ስው ይየው የሚለውን አዚሁ አራህ መወስን ትችላለህ::
አሁን ለመጀመር ትችላለህ! :)
የሄን ጥሪ የተቀበሉና ለአንድ መቶ ቀኖች የተሳተፉ
– አነሱን ደስ የሚያሰኛቸው ነገር ምን አንደሆነ ማስተዋል ይጀምራሉ
– ሙዳቸው ይሻሻላል
– ምስጋን ሌሎች ሰዎች ማግኘት ይጀምራሉ
– ምን ያክል የተባረከ ኑሮ ነው ያለን ማለት ይጀምራሉ::
– ተስፈኝ ነታቸው ይጨምራል
– ጥሪውን አየፈፀሙ ፍቅር ይይዛቸዋል
Visit www.100happydays.com/done, tell us the story of your challenge and get 100 happy moments printed. Voilà!